join our mailing list
* indicates required

Sermons:audio

Here is the Music Player. You need to installl flash player to show this cool thing!

በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየታዩ ስለመጡት የውስጥ ችግሮች የሰበካ አስተዳደሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ ይሻሻሉ ይሆናል በሚል ምንም ከማለት ተቆጥቦ ነበር።

ነገር ግን ዓላማቸውን በሃሰትና በቅጥፈት ከግብ ለማድረስ የሚጥሩ ወገኖች የተለያዩ አሉባልታዎችና ክሶችን በመንዛት የቤተክርስቲያናችንን አንድነት በመፈታተን ላይ በመሆናቸው ምክንያት የሰበካ አስተዳደር ጉባኤው ያለውን ሁኔታ ለካህናትና ምእመናን ማሳወቅ አስፈላጊ መሆኑን አምኖበታል።

[m-vslider id="2"]

  • ከመሠረተ ቢስ ክሶች ውስጥ አንዱ የሰበካ አስተዳደር ጉባኤ የስራ ዘመን አስመልክቶ ሲሆን ይኸውም ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የወሰነላቸውን የጊዜ ገደብ ተላልፈዋል የሚል ነው። እስቲ ስለዚህ የስራ መራዘም አስመልክቶ በየካቲት 7 2002ዓ.ም የተደረገውን የውይይት ቪዲዮ እዚህ ጋር በመጫን ይመልከቱ።
  • እ.ኤ.አ በመስከረም 2008 በተደረገው ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ መሪጌታ መርሐጽድቅ ቀናው ያነሱትን ጥያቄና ከሁለት ዓመት በፊት በነበረው በቤተክርስቲያናችን ግዢ ውል ፍርርም ላይ የሰጡቱን ቃል በንጽጽር የሚያሳይ ቪዲዮ እዚህ ጋር በመጫን ይመልከቱ፡
  • እ.ኢ.ኣ በሰኔ 2003ዓ.ም በተደረገው ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ የሰበካ አስተዳደር ጽ/ቤት ያቀረበውን የሥራ ዘገባ ቪዲዮ እዚህ ጋር በመጫን ይመልከቱ።
  • እ.ኢ.ኣ በሰኔ 2003ዓ.ም በተደረገው ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ የቁጥጥር ኮሚቴው ያቀረበውን የሥራ ዘገባ ቪዲዮ እዚህ ጋር በመጫን ይመልከቱ።
  • እ.ኢ.ኣ በሰኔ 2003ዓ.ም በተደረገው ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ የሒሳብ ክፍል ያቀረበውን የሥራ ዘገባ ቪዲዮ እዚህ ጋር በመጫንይመልከቱ።
  • ቄስ ሙሉብርሃን ሥዩም የቤተክርስቲያናችንን ጉዳይ ለቻሪቲ ኮሚሽን ፈርመው ባስገቡት የክስ ወረቀት ዙሪያ የሰጡት አስተያየትና ከጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤው የተሰጡን አስተያየቶች ለማየት እዚህ ጋር ይጫኑ

Comments are closed.